1
መጽሐፈ ምሳሌ 25:28
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ቊጣህን መቈጣጠር ባትችል መከላከያ አጥር እንደሌላትና ለጠላት ተጋልጣ እንደምትገኝ ከተማ ትሆናለህ።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 25:28
2
መጽሐፈ ምሳሌ 25:21-22
ጠላትህ ቢርበው አብላው፤ ቢጠማውም አጠጣው፤ ይህን ብትፈጽም በኀፍረት እሳት እንዲቃጠል ታደርገዋለህ፤ ለአንተ ግን እግዚአብሔር የመልካም ሥራህን ዋጋ ይከፍልሃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 25:21-22
Home
Bible
Plans
Videos