1
መጽሐፈ መዝሙር 121:1-2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እኔ ወደ ተራራዎች እመለከታለሁ፤ ታዲያ፥ ርዳታ የማገኘው ከወዴት ነው? ርዳታዬ የሚመጣው ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 121:1-2
2
መጽሐፈ መዝሙር 121:7-8
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሃል፤ ሕይወትህንም በሰላም ይጠብቃል። ከቤትህ ወጥተህ ስትሄድና ወደ ቤትህም ስትመለስ ዛሬም ለዘለዓለሙ ይጠብቅሃል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 121:7-8
3
መጽሐፈ መዝሙር 121:3
ጠባቂህ ዘወትር ንቁ ስለ ሆነ እንድትሰናከል አያደርግህም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 121:3
Home
Bible
Plans
Videos