1
መጽሐፈ መዝሙር 120:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
መከራ በደረሰብኝ ጊዜ፥ ወደ እግዚአብሔር ጮኽኩ፤ እርሱም ሰማኝ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 120:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 120:2
እግዚአብሔር ሆይ! ከሐሰተኞችና ከአታላዮች አድነኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 120:2
Home
Bible
Plans
Videos