1
መጽሐፈ መዝሙር 140:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ደጋግ ሰዎች በእውነት ያመሰግኑሃል፤ በፊትህም ጸንተው ይኖራሉ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 140:13
2
መጽሐፈ መዝሙር 140:1-2
እግዚአብሔር ሆይ! ከክፉ ሰዎች አድነኝ፤ ከዐመፀኞች እጅም ጠብቀኝ። የእነርሱ ልብ ክፉ ዕቅዶችን ያቅዳል፤ ዘወትርም ጥልን ያነሣሣሉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 140:1-2
3
መጽሐፈ መዝሙር 140:12
እግዚአብሔር ሆይ! ለድኾች እንደምትፈርድ፥ ለተጨቈኑትም መብታቸውን እንደምታስከብር ዐውቃለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 140:12
4
መጽሐፈ መዝሙር 140:4
እግዚአብሔር ሆይ! ከክፉዎች ኀይል ጠብቀኝ፤ እኔን ለመጣል ከሚያቅዱ ከዐመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 140:4
Home
Bible
Plans
Videos