1
መጽሐፈ መዝሙር 141:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ሆይ! ለአፌ ጠባቂ አኑር፤ በከንፈሮቼም በር ላይ ዘበኛ አቁም።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 141:3
2
መጽሐፈ መዝሙር 141:4
ስሕተት ለማድረግ ከመመኘትና ከክፉ አድራጊዎች ጋር በክፉ ሥራ ከመተባበር ጠብቀኝ፤ የበዓላቸው ግብዣ ተካፋይ ከመሆን ጠብቀኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 141:4
3
መጽሐፈ መዝሙር 141:1-2
እግዚአብሔር ሆይ! ወደ አንተ እጣራለሁ፤ በፍጥነትም እርዳኝ! ወደ አንተም ስጮኽ ስማኝ! ጸሎቴን እንደ ዕጣን፥ የተዘረጉትን እጆቼን እንደ ማታ መሥዋዕት አድርገህ ተቀበል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 141:1-2
Home
Bible
Plans
Videos