1
መጽሐፈ መዝሙር 143:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አንተ አምላኬ ነህ፤ ፈቃድህን እንዳደርግ አስተምረኝ፤ በመልካም ቸርነትህ በደኅና መንገድ ምራኝ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 143:10
2
መጽሐፈ መዝሙር 143:8
የምተማመነው በአንተ ስለ ሆነ በየጠዋቱ ዘለዓለማዊ ፍቅርህን እንዳውቅ አድርገኝ፤ ሕይወቴን በዐደራ ለአንተ ስለ ሰጠሁ የምሄድበትን መንገድ አሳየኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 143:8
3
መጽሐፈ መዝሙር 143:9
እግዚአብሔር ሆይ! አንተን ስለ ተማጠንኩ ከጠላቶቼ አድነኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 143:9
4
መጽሐፈ መዝሙር 143:11
እግዚአብሔር ሆይ! ስለ ክብርህ ሕይወቴን ጠብቅ፤ በእውነተኛነትህም ከችግሬ ሁሉ ነጻ አውጣኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 143:11
5
መጽሐፈ መዝሙር 143:1
እግዚአብሔር ሆይ! ጸሎቴን ስማ! ለምሕረት የማደርገውን ልመና አድምጥ! በታማኝነትህና በእውነተኛነትህ ለጸሎቴ መልስ ስጠኝ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 143:1
6
መጽሐፈ መዝሙር 143:7
እግዚአብሔር ሆይ! መንፈሴ ስለ ዛለብኝ ፈጥነህ መልስ ስጠኝ! ፊትህን ከእኔ አትሰውርብኝ! አለበለዚያ ወደ ጥልቁ ጒድጓድ እንደሚወርዱት ሰዎች እሆናለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 143:7
7
መጽሐፈ መዝሙር 143:5
ከብዙ ጊዜ በፊት የነበረውን አስታውሳለሁ፤ ሥራዎችህንም ሁሉ አሰላስላለሁ፤ የእጅህን ሥራዎች ሁሉ አስተውላለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 143:5
Home
Bible
Plans
Videos