1
መጽሐፈ መዝሙር 144:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
መጠጊያዬ እግዚአብሔር ይመስገን! ለሰልፍ ያሠለጥነኛል፤ ለጦርነትም ያዘጋጀኛል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 144:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 144:15
እንደዚህ የሚሆንለት ሕዝብ የተባረከ ነው! እግዚአብሔር አምላኩ የሆነለት ሕዝብ የተባረከ ነው!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 144:15
3
መጽሐፈ መዝሙር 144:2
እግዚአብሔር ጠባቂዬና መከታዬ ነው፤ መጠለያዬና አዳኜ ነው፤ በእርሱ ተማምኜ በሰላም እኖራለሁ፤ እርሱ አሕዛብን ከእግሬ በታች አድርጎ ያስገዛልኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 144:2
4
መጽሐፈ መዝሙር 144:3
እግዚአብሔር ሆይ! ይህን ያኽል የምትንከባከበው ሰው ምንድን ነው? ይህን ያኽልስ የምታስብለት የሰው ልጅ ምንድን ነው?
Explore መጽሐፈ መዝሙር 144:3
Home
Bible
Plans
Videos