1
መጽሐፈ መዝሙር 21:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ሆይ! ልዕልናህ ከፍ ከፍ ይበል፤ ስለ ታላቁ ኀይልህም የምስጋና መዝሙር እናቀርባለን።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 21:13
2
መጽሐፈ መዝሙር 21:7
ንጉሡ የሚተማመነው በእግዚአብሔር ነው፤ የማያቋርጠው የልዑል እግዚአብሔር ፍቅር ከእርሱ ጋር ስለ ሆነም አይናወጥም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 21:7
Home
Bible
Plans
Videos