1
መጽሐፈ መዝሙር 22:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውከኝ? እኔን ከማዳን የራቅኸው ለምንድን ነው? ከመቃተት ድምፄስ የራቅኸው ለምንድን ነው?
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 22:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 22:5
ለእርዳታ ወደ አንተ በጮኹ ጊዜ አዳንካቸው፤ አንተን በተማመኑ ጊዜ አላሳፈርካቸውም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 22:5
3
መጽሐፈ መዝሙር 22:27-28
እስከ ምድር ዳርቻ ያሉ ሰዎች ሁሉ አስታውሰው ወደ እግዚአብሔር ይመለሳሉ፤ በዓለም የሚገኙት ሕዝቦች ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ። ሥልጣን ሁሉ የአንተ ነው፤ ሕዝቦችም ሁሉ ይገዙልሃል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 22:27-28
4
መጽሐፈ መዝሙር 22:18
ልብሶቼን ተከፋፈሉ፤ በቀሚሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 22:18
5
መጽሐፈ መዝሙር 22:31
እነርሱ የጽድቅ ሥራውን በማወጅ “እግዚአብሔር ሕዝቡን አዳነ” ብለው ገና ላልተወለዱ ሰዎች ይናገራሉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 22:31
Home
Bible
Plans
Videos