1
መጽሐፈ መዝሙር 23:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በጣም ጨለማ በሆነ ሸለቆ በኩል ባልሄድም እንኳ አንተ ከእኔ ጋራ ስለ ሆንክ፥ ምንም ክፉ ነገር አልፈራም። ያንተ በትርና ምርኲዝ ያጽናኑኛል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 23:4
2
መጽሐፈ መዝሙር 23:1
እግዚአብሔር እረኛዬ ስለ ሆነ፥ የሚያስፈልገኝን ሁሉ አላጣም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 23:1
3
መጽሐፈ መዝሙር 23:6
በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ደግነትና ፍቅር ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ይሆናሉ፤ በምኖርበት ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖራለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 23:6
4
መጽሐፈ መዝሙር 23:2-3
በለመለመ መስክ እንዳርፍ ያደርገኛል፤ ሰላማዊ ወደ ሆነ የውሃ ጅረትም ይመራኛል። ሕይወቴን ያድሳል፤ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ ይመራኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 23:2-3
Home
Bible
Plans
Videos