1
መጽሐፈ መዝሙር 36:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አንተ የሕይወት ሁሉ ምንጭ ነህ፤ ከአንተም ብርሃን የተነሣ ብርሃን እናያለን፤
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 36:9
2
መጽሐፈ መዝሙር 36:7
አምላክ ሆይ! ዘለዓለማዊ ፍቅርህ ምንኛ ክቡር ነው! ሰዎች በአንተ ጥበቃ ሥር ይከለላሉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 36:7
3
መጽሐፈ መዝሙር 36:5
እግዚአብሔር ሆይ፥ ዘለዓለማዊ ፍቅርህ እስከ ሰማይ፥ እውነተኛነትህም እስከ ደመና ይደርሳል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 36:5
4
መጽሐፈ መዝሙር 36:6
እግዚአብሔር ሆይ፥ ሰዎችንና እንስሶችን ከአደጋ ታድናለህ፤ ጽድቅህ እንደ ተራራዎች እጅግ ከፍ ያለ ነው፤ ፍርድህም እንደ ባሕር ጥልቅ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 36:6
Home
Bible
Plans
Videos