1
መጽሐፈ መዝሙር 37:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ እርሱም የልብህን ፍላጎት ሁሉ ይሰጥሃል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 37:4
2
መጽሐፈ መዝሙር 37:5
አካሄድህን ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ በእርሱ ታመን፤ እርሱም ይረዳሃል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 37:5
3
መጽሐፈ መዝሙር 37:7
በትዕግሥት ጸንተህ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ለማየት ተጠባበቅ፤ ሌሎች ሰዎች ክፉ ሐሳባቸው ቢሳካላቸው አትበሳጭ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 37:7
4
መጽሐፈ መዝሙር 37:3
በእግዚአብሔር ታምነህ መልካምን አድርግ፤ በምድሪቱም በሰላም ትኖራለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 37:3
5
መጽሐፈ መዝሙር 37:23-24
እግዚአብሔር በሰው አካሄድ ከተደሰተ የእርምጃውን ትክክለኛነት ያረጋግጥለታል። እግዚአብሔር በእጁ ስለሚደግፈው ቢደናቀፍም አይወድቅም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 37:23-24
6
መጽሐፈ መዝሙር 37:6
ጽድቅህን እንደ ብርሃን የጉዳይህንም ትክክለኛነት እንደ ቀትር ፀሐይ ያበራዋል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 37:6
7
መጽሐፈ መዝሙር 37:8
ቊጣ ወደ ክፉ ነገር ስለሚያመራ። ራስህን ከቊጣ መልስ፤ ከንዴትም ተጠበቅ፤
Explore መጽሐፈ መዝሙር 37:8
8
መጽሐፈ መዝሙር 37:25
ከወጣትነት እስከ ሽምግልና ኖሬአለሁ፤ ታዲያ፥ እግዚአብሔር ደጉን ሰው ሲተወው፥ ልጆቹም ምግብ አጥተው ሲለምኑ፥ ከቶ አይቼ አላውቅም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 37:25
9
መጽሐፈ መዝሙር 37:1
በክፉዎች ምክንያት አትበሳጭ፤ ኃጢአት በሚሠሩም አትቅና።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 37:1
Home
Bible
Plans
Videos