1
መጽሐፈ መዝሙር 38:22
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አዳኜ አምላኬ ሆይ! ፈጥነህ እርዳኝ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 38:22
2
መጽሐፈ መዝሙር 38:21
እግዚአብሔር ሆይ! አትተወኝ፤ አምላኬ ሆይ! ከእኔ አትራቅ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 38:21
3
መጽሐፈ መዝሙር 38:15
እግዚአብሔር ሆይ! በአንተ እተማመናለሁ፤ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ! አንተም መልስ ትሰጠኛለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 38:15
Home
Bible
Plans
Videos