1
መጽሐፈ መዝሙር 40:1-2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እንዲረዳኝ በትዕግሥት ጌታን ተጠባበቅሁት። ወደ እኔም መለስ ብሎ ጸሎቴን ሰማ። ከረግረግ ቦታና ጭቃማ ከሆነው ከሚያዳልጥ ጒድጓድ አወጣኝ፤ እግሮቼን በአለት ድንጋይ ላይ አድርጎ የምቆምበትን ጠንካራ ቦታ ሰጠኝ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 40:1-2
2
መጽሐፈ መዝሙር 40:3
በአንደበቴ አዲስ መዝሙር፥ እርሱም ለአምላካችን የምስጋና መዝሙር አኖረ፤ ብዙዎች በፍርሃት ተመልክተው በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 40:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 40:4
በእግዚአብሔር ብቻ የሚታመኑ፥ ወደ ጣዖቶች የማይመለሱ፥ ሐሰተኞች አማልክትን ከሚከተሉ ከዐመፀኞች ሰዎች ጋር የማይተባበሩ የተባረኩ ናቸው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 40:4
4
መጽሐፈ መዝሙር 40:8
አምላኬ ሆይ! ፈቃድህን መፈጸም እወዳለሁ፤ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው” አልኩ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 40:8
5
መጽሐፈ መዝሙር 40:11
እግዚአብሔር ሆይ! ምሕረትህን ከእኔ አታርቅ፤ ፍቅርህና ዘለዓለማዊ ታማኝነትህ ለዘለዓለም ይጠብቁኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 40:11
Home
Bible
Plans
Videos