1
መጽሐፈ መዝሙር 41:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ድኾችን የሚረዱ የተባረኩ ናቸው፤ እነርሱም በተቸገሩ ጊዜ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 41:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 41:3
ታመውም በተኙበት አልጋ ላይ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል፤ ጤንነታቸውንም ይመልስላቸዋል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 41:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 41:12
ስለ ቅንነቴ እኔን ትረዳኛለህ፤ በፊትህም ለዘለዓለም ታኖረኛለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 41:12
4
መጽሐፈ መዝሙር 41:4
እኔም “እግዚአብሔር ሆይ! አንተን ስለ በደልኩ ምሕረትን አድርግልኝ፤ ከሕመም ፈውሰኝ” አልኩ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 41:4
Home
Bible
Plans
Videos