1
መጽሐፈ መዝሙር 46:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ጸጥ ብላችሁ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ዕወቁ፤ በሕዝቦች መካከል ከፍ ከፍ እላለሁ፤ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 46:10
2
መጽሐፈ መዝሙር 46:1-2
እግዚአብሔር መጠጊያችንና ኀይላችን ነው፤ ችግር በሚደርስብን ጊዜ ሁሉ ረዳታችን ነው። ስለዚህ ምድር ብትናወጥ፥ ተራራዎች ወደ ጥልቅ ባሕር ቢወድቁ፥
Explore መጽሐፈ መዝሙር 46:1-2
3
መጽሐፈ መዝሙር 46:4-5
ጅረቶችዋ የልዑል እግዚአብሔርን ቅዱስ ማደሪያ፥ የአምላክን ከተማ የሚያስደስቱ አንዲት ወንዝ አለች። እግዚአብሔር ከእርስዋ ጋር ስለ ሆነ ያቺ ከተማ አትናወጥም፤ ጠዋት በማለዳ እግዚአብሔር ይረዳታል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 46:4-5
4
መጽሐፈ መዝሙር 46:9
እርሱ በመላው ዓለም የሚካሄደውን ጦርነት ሁሉ ያቆማል፤ ቀስትንና ጦርን ይሰብራል፤ ጋሻንም በእሳት ያቃጥላል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 46:9
Home
Bible
Plans
Videos