1
መጽሐፈ መዝሙር 45:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አንተ መልካሙን ነገር ትወዳለህ፤ ክፉውን ነገር ትጠላለህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ መረጠህ፤ ከሌሎች ነገሥታትም ይበልጥ የደስታን ዘይት ቀባህ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 45:7
2
መጽሐፈ መዝሙር 45:6
አምላክ ሆይ! ዙፋንህ ለዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የጸና ነው። በትረ መንግሥትህም የፍትሕ በትረ መንግሥት ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 45:6
3
መጽሐፈ መዝሙር 45:17
እኔ በየትውልዱ ዝናህን እገልጣለሁ፤ ስለዚህ ሕዝቦች ሁሉ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ያመሰግኑሃል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 45:17
Home
Bible
Plans
Videos