1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ነገር ግን እንደተጻፈው፥ “ዐይን ያላየውን፤ ጆሮም ያልሰማው፤ በሰውም ልብ ያልታሰበው፤ እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው፤”
Compare
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:9
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:14
ፍጥረታዊ ሰው ግን የእግዚአብሔርን መንፈስ ነገር አይቀበለውም፤ ይህ ለእርሱ ሞኝነት ነው፥ ምክንያቱም በመንፈስ የሚመረመር ነውና፥ ሊያውቀው አይችልም።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:14
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:10
ለእኛ ግን እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው። መንፈስ፥ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር፥ ሁሉን ይመረምራልና።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:10
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:12
እኛ ግን፥ እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር በነፃ የተሰጠንን፥ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:12
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:4-5
ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል የጥበብ ቃል አልነበረም፤ ይህም እምነታችሁ በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰዎች ጥበብ እንዳይሆን ነው።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:4-5
Home
Bible
Plans
Videos