1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።
Compare
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5
ስለዚህም፥ በጨለማ የተሰወረውን ወደ ብርሃን የሚያወጣ ደግሞም የልብን ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ፥ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም እያንዳንዱ ምስጋናው ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆናል።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2
ከዚህም በላይ፥ በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ያሻል።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1
እንግዲህ ሰው እኛን እንደ ክርስቶስ አገልጋዮችና እንደ እግዚአብሔር ምሥጢራት መጋቢዎች ይቁጠረን።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1
Home
Bible
Plans
Videos