1
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:15-16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን ነገሮች አትውደዱ፤ ማንም ዓለምን ቢወድ የአብ ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ምክንያቱም በዓለም ያለው ሁሉ፥ የሥጋ ምኞት፥ የዐይን ምኞት፥ በኑሮ ደረጃ መመካት፥ ከዓለም ነው እንጂ ከአብ አይደለም።
Compare
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:15-16
2
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:17
ዓለምና ምኞቱ ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘለዓለም ይኖራል።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:17
3
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:6
በእርሱ እኖራለሁ የሚል፥ ልክ እርሱ እንደ ተመላለሰ ሊመላለስ ይገባዋል።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:6
4
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:1
ልጆቼ ሆይ፥ ይህን የምጽፍላችሁ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ብዬ ነው። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:1
5
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:4
“አውቀዋለሁ” የሚል፥ ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ እርሱ ሐሰተኛ ነው፥ እውነትም በእርሱ ዘንድ የለም።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:4
6
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:3
ትእዛዛቱን ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:3
7
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:9
በብርሃን አለሁ እያለ ወንድሙን ግን የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ ውስጥ ነው።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:9
8
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:22
ኢየሱስ መሢሕ መሆኑን ከሚክድ በቀር ሐሰተኛ ማን ነው? ይህ አብን እና ወልድን የሚክድ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:22
9
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:23
ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ የለውም፤ በወልድ የሚያምን አብ አለው።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:23
Home
Bible
Plans
Videos