1
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:18
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ልጆቼ ሆይ፥ በሥራ እና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ።
Compare
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:18
2
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:16
እርሱ ስለ እኛ ሕይወቱን አሳልፎ ስለ ሰጠን በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ሕይወታችንን አሳልፈን ልንሰጥ ይገባናል።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:16
3
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:1
የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን እንድንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፤ እንዲሁም ነን። ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛንም አያውቀንም።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:1
4
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:8
ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ምክንያቱም ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ጀምሮ ኃጢአትን ይሠራል። የእግዚአብሔር ልጅ የተገለጠውም የዲያብሎስን ሥራ ለማፍረስ ነው።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:8
5
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:9
ዘሩ በእርሱ ስለሚኖር ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:9
6
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:17
ነገር ግን ማንም የዚህ ዓለም ሀብት ቢኖረው፥ ወንድሙም ተቸግሮ አይቶ ባይራራለት፥ የእግዚአብሔር ፍቅር በእርሱ እንዴት ይኖራል?
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:17
7
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:24
ትእዛዙን የሚጠብቅ ሁሉ በእርሱ ይኖራል እርሱም ይኖርበታል፤ በእኛ እንደሚኖር በዚህ እናውቃለን፥ ይኸውም በሰጠን በመንፈሱ ነው።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:24
8
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:10
የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ ይገለጣሉ፤ ጽድቅን የማያደርግ ሁሉ እና ወንድሙን የማይወድ ከእግዚአብሔር አይደለም።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:10
9
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:11
ከመጀመሪያ የሰማችሁት መልእክት ይህ ነውና፥ እርሱም፦ እርስ በርሳችን እንዋደድ፥
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:11
10
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:13
ወንድሞች ሆይ፥ ዓለም ቢጠላችሁ አትደነቁ።
Explore 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:13
Home
Bible
Plans
Videos