1
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ማንም ቢሆን ግን ለገዛ ዘመዶቹ በተለይም ለቤተ ሰቡ አባላት የማያስብ ከሆነ፥ እምነትን የካደና ከማያምን ሰው ይልቅ የባሰ ነው።
Compare
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:8
2
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:1
ሽማግሌን እንደ አባት አድርገህ ምከር እንጂ አትገሥጽ፤ እንዲሁም ጎልማሶችን እንደ ወንድሞች፥
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:1
3
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:17
በመልካም የሚያስተዳድሩ፥ በተለይም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙ ሽማግሌዎች፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል።
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:17
4
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:22
በማንም ላይ ፈጥነህ እጆችህን አትጫን፤ በሌሎችም ኃጢአት አትተባበር፤ ራስህን በንጽህና ጠብቅ።
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:22
Home
Bible
Plans
Videos