1
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መልካሙን የእምነት ውጊያ ተዋጋ፤ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የመሰከርህለትን የዘለዓለምን ሕይወት ያዝ።
Compare
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:12
2
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:10
ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፤ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ ከእምነት ፈቀቅ በማለት መንገዳቸውን ስተው ሄደዋል፥ በብዙም ሥቃይ ራሳቸውን ወግተዋል።
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:10
3
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:6
ነገር ግን ከሃይማኖት ጋር ያለኝ ይበቃኛል ማለት ትልቅ ጥቅም የሚያስገኘ ነው፤
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:6
4
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:7
ወደዚህ ዓለም ምንም ይዘን አልመጣንምና፥ ከዚህም ዓለም ይዘነው የምንሄደው ምንም ነገር የለም፤
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:7
5
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:17
በአሁኑ ዘመን ባለ ጠጎች የሆኑትን ሰዎች እንዳይታበዩ በሚያልፍም ባለጠግነት ላይ ሳይሆን እንድንደሰትበት ሁሉን አትረፍርፎ በሚሰጠን በሕያው እግዚአብሔር ላይ ተስፋ እንዲያደርጉ እዘዛቸው።
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:17
6
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:9
ዳሩ ግን ባለ ጠጎች ለመሆን የሚፈልጉ በፈተናና በወጥመድ፥ ሰዎችንም በጉስቁልናና በጥፋት ወስጥ በሚያሰጥሙአቸው ከንቱና ጎጂ በሆኑ በብዙ ምኞቶች ይወድቃሉ።
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:9
7
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:18-19
መልካምን ያድርጉ፥ በበጎም ሥራ ባለ ጠጎች በመሆን ለመለገስና ለማካፈል የተዘጋጁ ይሁኑ፤ በዚህ ዓይነት እውነተኛውን ሕይወት እንዲይዙ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ ያከማቻሉ።
Explore 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:18-19
Home
Bible
Plans
Videos