1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ክርክርና ማንኛውም የእብሪት እንቅፋት እናፈርሳለን፤ አእምሮን ሁሉ እየማረክን ለክርስቶስ እንዲታዘዝ እናደርጋለን፤
Compare
Explore 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:4
ምክንያቱም የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለም፤ ምሽግን ለመስበር መለኮታዊ ኃይል አለው።
Explore 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:4
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:3
ምንም እንኳ በሥጋ የምንመላለስ ብንሆን፥ ውጊያችንን ግን እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤
Explore 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:3
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:18
ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ፥ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለም።
Explore 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:18
Home
Bible
Plans
Videos