1
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አምላካችን ለጥሪው የተገባችሁ እንዲያደርጋችሁና በእርሱ ኃይል የመልካም ፈቃድ መሻትንና የእምነትን ሥራ እንዲፈጽም፥ ስለ እናንተ በዚህ ነገር ሁልጊዜ እንጸልያለን፤
Compare
Explore 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:11
2
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6-7
በእርግጥ በእግዚአብሔር ዘንድ ጽድቅ ነውና፥ መከራን የሚያደርሱባችሁን በመከራ ብድራታቸውን ይከፍላል። እንዲሁም እርሱ ጌታ ኢየሱስ ከኃያላን መላእክቱ ጋር ከሰማይ በእሳት ነበልባል በሚመጣበት ጊዜ መከራን ለተቀበላችሁት ከእኛ ጋር ዕረፍትን ይሰጣችኋል፤
Explore 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6-7
Home
Bible
Plans
Videos