1
ትንቢተ ኢሳይያስ 49:15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ የተወለደው ሕጻን ልጇን ትረሳለች? ርህራሄ አልባስ እስክመሆን ትደርሳለች? አዎን፥ እርሷ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 49:15
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 49:16
እነሆ፥ እኔ በእጄ መጻፍ ቀርጬሻለሁ፥ ቅጥሮችሽም ሁልጊዜ በፊቴ አሉ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 49:16
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 49:25
ጌታ ግን እንዲህ ይላል፦ ከአንቺ ጋር የሚጣሉትን እጣላቸዋለሁ፥ ልጆችሽንም አድናለሁና፥ በኃያላን የተማረኩ እንኳን ይወሰዳሉ፥ የጨካኞች ብዝበዛም ቢሆን ያመልጣል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 49:25
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 49:6
እርሱም፦ “የያዕቆብን ነገዶች እንድታስነሣ ከእስራኤልም የተረፉትን እንድትመልስ አገልጋዬ እንድትሆን እጅግ ቀላል ነገር ነውና ማዳኔ እስከ ምድር ዳር እንዲደርስ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ ይላል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 49:6
5
ትንቢተ ኢሳይያስ 49:13
ጌታ ሕዝቡን አጽናንቶአልና፥ ለችግረኞቹም ራርቶአልና ሰማያት ሆይ፥ ዘምሩ፥ ምድር ሆይ፥ ደስ ይበልሽ ተራሮችም ሆይ፥ እልል በሉ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 49:13
Home
Bible
Plans
Videos