1
ትንቢተ ኢሳይያስ 50:4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የደከመውን በቃል እንዴት እንደምደግፍ እንዳውቅ ጌታ እግዚአብሔር የተማሩትን ምላስ ሰጥቶኛል፤ ማለዳ ማለዳ ያነቃኛል፥ እንደ ተማሪዎችም እንድትሰማ ጆሮዬን ያነቃቃል።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 50:4
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 50:7
ጌታ እግዚአብሔር ይረዳኛልና አልታወክሁም፤ ስለዚህም ፊቴን እንደ ባልጩት ድንጋይ አድርጌዋለሁ፥ ኀፍረት ላይ እንደማልወድቅም አውቃለሁ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 50:7
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 50:10
ከእናንተ ጌታን የሚፈራ፥ የአገልጋዩንም ቃል የሚሰማ፥ በጨለማም የሚሄድ፥ ብርሃንም የሌለው፥ ነገር ግን በጌታ ስም የሚታመን፥ በአምላኩም የሚደገፍ ማን ነው?
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 50:10
Home
Bible
Plans
Videos