1
መዝሙረ ዳዊት 18:2
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አቤቱ ጉልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 18:2
2
መዝሙረ ዳዊት 18:30
በአንተ ግብረ ኃይል አጠቃለሁ፥ በአምላኬም ቅጥሩን እዘልላለሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 18:30
3
መዝሙረ ዳዊት 18:3
ጌታ ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ዓለቴ፥ ጋሻዬ፥ የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 18:3
4
መዝሙረ ዳዊት 18:6
የሲኦል ገመዶች ተበተቡኝ፥ የሞት ወጥመዶችም ደረሱብኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 18:6
5
መዝሙረ ዳዊት 18:28
አንተ የተጠቃውን ሕዝብ ታድናለህና፥ የትዕቢተኞችን ዐይን ግን ታዋርዳለህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 18:28
6
መዝሙረ ዳዊት 18:32
ከጌታ በቀር አምላክ ማን ነው? ከአምላካችን በቀር አምላክ ማን ነው?
Explore መዝሙረ ዳዊት 18:32
7
መዝሙረ ዳዊት 18:46
የባዕድ ልጆች ጠወለጉ፥ በመንቀጥቀጥም ከምሽጋቸው ወጥተው ወደ እኔ መጡ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 18:46
Home
Bible
Plans
Videos