1
መዝሙረ ዳዊት 19:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ አገልጋይህን ጠብቅ፥ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 19:14
2
መዝሙረ ዳዊት 19:7
አወጣጡ ከሰማያት ዳርቻ ነው፥ ዙሪቱም እስከ ዳርቻቸው ነው፥ ከትኩሳቱም የሚሰወር የለም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 19:7
3
መዝሙረ ዳዊት 19:1
Explore መዝሙረ ዳዊት 19:1
4
መዝሙረ ዳዊት 19:8
የጌታ ሕግ ፍጹም ነው፥ ነፍስን ይመልሳል፥ የጌታ ምስክር የታመነ ነው፥ የዋሆችን ጠቢባን ያደርጋል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 19:8
5
መዝሙረ ዳዊት 19:9
የጌታ ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፥ የጌታ ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 19:9
Home
Bible
Plans
Videos