1
መዝሙረ ዳዊት 31:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሁላችሁ ቅዱሳኑ፥ ጌታን ውደዱት፥ ጌታ እውነተኞችን ይፈልጋል፥ ትዕቢተኞችንም ፈጽሞ ይበቀላቸዋል።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 31:24
2
መዝሙረ ዳዊት 31:15
አቤቱ፥ እኔ ግን በአንተ ታመንሁ፥ አንተ አምላኬ ነህ አልሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 31:15
3
መዝሙረ ዳዊት 31:19
በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 31:19
4
መዝሙረ ዳዊት 31:14
የብዙ ሰዎችን ስድብ ሰምቻለሁና፥ በዙሪያው ፍርሃት ነበረ፥ በላዬ በአንድነት በተሰበሰቡ ጊዜ ነፍሴን ለመንጠቅ ተማከሩ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 31:14
5
መዝሙረ ዳዊት 31:3
ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፥ ፈጥነህም አድነኝ፥ ታድነኝ ዘንድ መታመኛ አምላክና የመጠጊያ ቤት ሁነኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 31:3
6
መዝሙረ ዳዊት 31:5
አንተ መታመኛዬ ነህና ከደበቁብኝ ወጥመድ አውጣኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 31:5
7
መዝሙረ ዳዊት 31:23
እኔስ ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ፥ በድንጋጤ አልሁ፥ አንተ ግን ወደ አንተ በጮኽሁ ጊዜ የልመናዬን ቃል ሰማኸኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 31:23
8
መዝሙረ ዳዊት 31:1
Explore መዝሙረ ዳዊት 31:1
Home
Bible
Plans
Videos