1
መዝሙረ ዳዊት 32:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ፥ ዐይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 32:8
2
መዝሙረ ዳዊት 32:7
አንተ ለእኔ መሸሸጊያዬ ነህ፥ ከጭንቅ ትጠብቀኛለህ፥ ከከበቡኝ ታድነኝ ዘንድ ደስታዬ ነህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 32:7
3
መዝሙረ ዳዊት 32:5
ኃጢአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፥ በደሌንም አልሸፈንሁም፥ መተላለፌን ለጌታ እነግራለሁ አልሁ፥ አንተም የኃጢአቴን ሸክም ተውህልኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 32:5
4
መዝሙረ ዳዊት 32:1
መተላለፉ ይቅር የተባለችለት፥ ኃጢአቱም የተከደነችለት ምስጉን ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 32:1
5
መዝሙረ ዳዊት 32:2
ጌታ በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ብፁዕ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 32:2
6
መዝሙረ ዳዊት 32:6
ስለዚህ ቅዱስ ሁሉ በምቹ ጊዜ ወደ አንተ ይለምናል፥ ብዙ የጥፋት ውኃም ወደ እርሱ አይቀርብም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 32:6
Home
Bible
Plans
Videos