1
መዝሙረ ዳዊት 35:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አቤቱ፥ የሚከሱኝን ክሰሳቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 35:1
2
መዝሙረ ዳዊት 35:27
ጽድቄን የሚወድዱአት ደስ ይበላቸው ሐሴትንም ያድርጉ፥ የባርያውን ሰላም የሚወድድ ጌታ ታላቅ ይሁን ዘወትር ይበሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 35:27
3
መዝሙረ ዳዊት 35:28
ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 35:28
4
መዝሙረ ዳዊት 35:10
አጥንቶቼ ሁሉ እንዲህ ይሉሃል፦ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? ችግረኛን ከሚቀማው እጅ፥ ችግረኛንና ድሀውንም ከሚነጥቀው እጅ ታድነዋለህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 35:10
Home
Bible
Plans
Videos