1
መዝሙረ ዳዊት 36:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ከቤትህ ሙላት ይጠግባሉ፥ ከተድላህም ፈሳሽ ታጠጣቸዋለህ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 36:9
2
መዝሙረ ዳዊት 36:7
ጽድቅህም እንደ እግዚአብሔር ተራሮች፥ ፍርድህም እጅግ ጥልቅ ናት፥ አቤቱ፥ ሰውንና እንስሳን ታድናለህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 36:7
3
መዝሙረ ዳዊት 36:5
በመኝታው ጠማማነትን አሰበ፥ መልካም ባልሆነች መንገድ ቆሞአል፥ ክፋትን አይቃወማትም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 36:5
4
መዝሙረ ዳዊት 36:6
አቤቱ፥ ጽኑ ፍቅርህ በሰማይ ነው፥ ታማኝነትህም ወደ ደመናት ትደርሳለች።
Explore መዝሙረ ዳዊት 36:6
Home
Bible
Plans
Videos