1
መዝሙረ ዳዊት 37:4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በጌታ ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 37:4
2
መዝሙረ ዳዊት 37:5
መንገድህን ለጌታ አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 37:5
3
መዝሙረ ዳዊት 37:7
በጌታ ጽና በተዕግሥትም ጠብቀው። መንገዱም በቀናችለትና በሚያደባ ሰው አትቅና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 37:7
4
መዝሙረ ዳዊት 37:3
በጌታ ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 37:3
5
መዝሙረ ዳዊት 37:23-24
መንገዱን በወደደ ጊዜ፥ የሰው አካሄድ በጌታ ይጸናል። ቢወድቅም አይጣልም፥ ጌታ እጁን ይዞ ይደግፈዋልና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 37:23-24
6
መዝሙረ ዳዊት 37:6
ጽድቅህን እንደ ብርሃን። ፍርድህንም እንደ ቀትር ያመጣዋል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 37:6
7
መዝሙረ ዳዊት 37:8
ከቁጣ ራቅ መዓትንም ተው፥ እንዳትበድል አትቅና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 37:8
8
መዝሙረ ዳዊት 37:25
ጐለመስሁ አረጀሁም፥ ጻድቅ ሲጣል፥ ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 37:25
9
መዝሙረ ዳዊት 37:1
በክፉዎች ላይ አትቅና፥ ዓመፃንም በሚያደርጉ ላይ አትቅና፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 37:1
Home
Bible
Plans
Videos