1
መዝሙረ ዳዊት 90:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በልብ ጥበብን እንድንማር፥ ቀኖቻችንን እንዴት እንደምንቆጥር እንዲህ አስታውቀን።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 90:12
2
መዝሙረ ዳዊት 90:17
የጌታ አምላካችን ቸርነት በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 90:17
3
መዝሙረ ዳዊት 90:14
በማለዳ ጽኑ ፍቅርህን እንጠግባለን፥ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል፥ ሐሤትም እናደርጋለን።
Explore መዝሙረ ዳዊት 90:14
4
መዝሙረ ዳዊት 90:2
ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ አንተ ነህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 90:2
5
መዝሙረ ዳዊት 90:1
አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።
Explore መዝሙረ ዳዊት 90:1
6
መዝሙረ ዳዊት 90:4
ሺህ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን፥ እንደ ሌሊትም ጥቂት ሰዓት ነውና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 90:4
Home
Bible
Plans
Videos