1
መዝሙረ ዳዊት 91:2
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታን፦ “አንተ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ነህ እለዋለሁ”፥ የምታመንበት አምላኬ ነውና።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:2
2
መዝሙረ ዳዊት 91:1
በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:1
3
መዝሙረ ዳዊት 91:15
ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፥ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:15
4
መዝሙረ ዳዊት 91:11
በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:11
5
መዝሙረ ዳዊት 91:4
በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ ከክንፎቹም በታች ትጠለላለህ፥ ታማኝነቱ እንደ ጋሻና እንደ ቅጥር ይከብብሃል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:4
6
መዝሙረ ዳዊት 91:9-10
ጌታን፥ “አንተ ተስፋዬ ነህ” ብለህ፥ ልዑልን መጠጊያህ አድርገሃልና። ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:9-10
7
መዝሙረ ዳዊት 91:3
እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:3
8
መዝሙረ ዳዊት 91:7
በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም ዐሥር ሺህ ይወድቃሉ፥ ወደ አንተ የሚጠጋ የለም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:7
9
መዝሙረ ዳዊት 91:5-6
ከሌሊት ሽብር፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ በጨለማ ከሚጓዝ መቅሰፍት፥ በቀትር ከሚደመስስ አደጋ አትፈራም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:5-6
Home
Bible
Plans
Videos