1
መዝሙረ ዳዊት 97:10
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታን የምትወዱ፥ ክፋትን ጥሉ፥ እርሱ የቅዱሳኑን ነፍሶች ይጠብቃል፥ ከክፉዎችም እጅ ያድናቸዋል።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 97:10
2
መዝሙረ ዳዊት 97:12
ጻድቃን፥ በጌታ ደስ ይበላችሁ፥ የማይረሳውን ቅድስናም አወድሱ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 97:12
3
መዝሙረ ዳዊት 97:11
ብርሃን ለጻድቃን፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 97:11
4
መዝሙረ ዳዊት 97:9
አቤቱ አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል ነህና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ እጅግ ከፍ ከፍ ብለሃልና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 97:9
Home
Bible
Plans
Videos