1
መዝሙረ ዳዊት 98:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ለጌታ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፥ ድንቅ ነገሮችን አድርጎአልና፥ ቀኙ፥ የተቀደሰ ክንዱም ለእርሱ ማዳን አደረገ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 98:1
2
መዝሙረ ዳዊት 98:4
ምድር ሁሉ ሆይ፥ ለጌታ እልል በሉ፥ በደስታ ፈንድቁ፥ ዘምሩም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 98:4
3
መዝሙረ ዳዊት 98:9
ዓለምንም በጽድቅ አሕዛብንም በቅንነት ይፈርዳል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 98:9
Home
Bible
Plans
Videos