1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 7:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ስለ እግዚአብሔር ተብሎ የሚደረግ ኀዘን የዘለዓለም ሕይወትን የሚያሰጥ ንስሓ ነው። ስለ ዓለም የሚደረግ ኀዘን ግን ሞትን ያመጣል።
Compare
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 7:10
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 7:1
ወንድሞቻችን ሆይ፥ እንግዲህ ይህ ተስፋ ያለን ስለሆን ራሳችንን እናንጻ፤ ሥጋችንን አናርክስ፤ ነፍሳችንንም አናሳድፍ፤ እግዚአብሔርንም በመፍራት የምንቀደስበትን እንሥራ።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 7:1
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 7:9
አሁን ግን እኔ ስለ እርሷ በብዙ ደስ ይለኛል፤ ደስታዬም ስለ አዘናችሁ አይደለም፤ ንስሓ ልትገቡ ስለ አዘናችሁ እንጂ፤ ከእናንተ አንዱ ስንኳ እንዳይጠፋ፥ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ አዝናችኋልና።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 7:9
Home
Bible
Plans
Videos