1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ተጠራጣሪዎች አትሁኑ፤ ወደማያምኑ ሰዎች አንድነትም አትሂዱ፤ ጽድቅን ከኀጢአት ጋር አንድ የሚያደርጋት ማን ነው? ብርሃንንስ ከጨለማ ጋር የሚቀላቅል ማን ነው?
Compare
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:14
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:16
የእግዚአብሔርን ታቦትስ በጣዖት ቤት ውስጥ የሚያኖር ማን ነው? የሕያው እግዚአብሔር ማደሪያዎች እኛ አይደለንምን? እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረ፥ “እኔ በእነርሱ አድራለሁ፤ በመካከላቸውም እኖራለሁ፤ አምላካቸውም እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆኑኛል።”
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:16
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:17-18
ስለዚህም “ከመካከላቸው ተለይታችሁ ውጡ፤ ከእነርሱም ተለዩ፤ ወደ ርኩሳንም አትቅረቡ፥ እኔም እቀበላችኋለሁ። አባት እሆናችኋለሁ፤ እናንተም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ትሆኑኛላችሁ አለ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር።”
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:17-18
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:15
ክርስቶስን ከቤልሆር ጋር አንድ የሚያደርገው ማን ነው? ወይስ ምእመናንን ከመናፍቃን ጋር አንድ ወገን የሚያደርጋቸው ማን ነው?
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:15
Home
Bible
Plans
Videos