1
ኦሪት ዘዳግም 26:19
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ከአሕዛብ ሁሉ በላይ ትሆን ዘንድ፥ እርሱም እንደ ተናገረ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ሕዝብ ትሆን ዘንድ ታላቅ ስምን፥ ምስጋናና ክብርንም አደረገልህ።”
Compare
Explore ኦሪት ዘዳግም 26:19
2
ኦሪት ዘዳግም 26:18
እግዚአብሔር እንደ ተናገረ ርስቱና ሕዝቡ ትሆን ዘንድ፥ ትእዛዙንም ሁሉ ትጠብቅ ዘንድ፥ ዛሬ መርጦሃልና፤
Explore ኦሪት ዘዳግም 26:18
Home
Bible
Plans
Videos