1
ወደ ገላትያ ሰዎች 4:6-7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ልጆች እንደ መሆናችሁ መጠን እግዚአብሔር አባ አባቴ ብላችሁ የምትጠሩትን የልጁን መንፈስ በልባችሁ አሳደረ። እንኪያስ እናንተ ልጆች ናችሁ እንጂ ባሮች አይደላችሁም፤ ልጆች ከሆናችሁም በኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሾች ናችሁ።
Compare
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 4:6-7
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 4:4-5
ነገር ግን ቀጠሮው በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ልጁን ላከ፤ ከሴትም ተወለደ፤ የኦሪትንም ሕግ ፈጸመ። እኛ የልጅነትን ክብር እንድናገኝ በኦሪት የነበሩትን ይዋጅ ዘንድ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 4:4-5
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 4:9
ዛሬ ግን እግዚአብሔርን ዐወቃችሁት፤ ይልቁንም እርሱ ዐወቃችሁ፤ እንደ ገና ደግሞ ወደዚያ ወደ ደካማው፥ ወደ ድሀው ወደዚህ ዓለም ጣዖት ተመልሳችሁ፥ ትገዙላቸው ዘንድ እንዴት ፈጠራን ትሻላችሁ?
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 4:9
Home
Bible
Plans
Videos