1
ትንቢተ ኢሳይያስ 26:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ የምትደገፍ ነፍስን ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 26:3
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 26:4
ጌታ እግዚአብሔር የዘለዓለም አንባ ነውና ለዘለዓለም በእግዚአብሔር ታመኑ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 26:4
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 26:9
አቤቱ፥ አምላኬ ሆይ፥ ትእዛዝህ በምድር ላይ ብርሃን ነውና ነፍሴ በሌሊት ወደ አንተ ትገሠግሣለች። በምድር የምትኖሩም ጽድቅ መሥራትን ተማሩ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 26:9
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 26:12
አቤቱ፥ አምላካችን ሁሉን ሰጥተኸናልና ሰላምን ስጠን።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 26:12
5
ትንቢተ ኢሳይያስ 26:8
የእግዚአብሔር መንገድ የቀና ነው፤ በቅዱስ ስሙም ታመን፤ ነፍሳችን የተመኘችውንም አገኘን።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 26:8
6
ትንቢተ ኢሳይያስ 26:7
የጻድቃን መንገድ የቀና ትሆናለች፤ የቅኖችም መንገድ ትጠረጋለች።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 26:7
7
ትንቢተ ኢሳይያስ 26:5
በከፍታ የሚኖሩትን ሰዎች ዝቅ ታደርጋለህ፤ የተመሸጉትንም ከተሞች ትጥላለህ፤ እስከ ምድርም ድረስ ታወርዳቸዋለህ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 26:5
8
ትንቢተ ኢሳይያስ 26:2
ፍትሕን የሚጠብቅና ጽድቅን የሚያደርግ ሕዝብ ይገባ ዘንድ በሮችን ክፈቱ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 26:2
Home
Bible
Plans
Videos