1
ትንቢተ ኢሳይያስ 27:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በዚያም ቀን እግዚአብሔር በፈጣኑ እባብ ደራጎን ላይ፥ በክፉውም እባብ ደራጎን ላይ ልዩ፥ ታላቅና ብርቱ ሰይፍን ያመጣል። በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድለዋል።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 27:1
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 27:6
በሚመጣው ዘመን የያዕቆብ ልጆች ሥር ይሰድዳሉ፤ እስራኤልም ያብባል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 27:6
Home
Bible
Plans
Videos