1
ትንቢተ ኢሳይያስ 31:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ርዳታ ለመፈለግ ወደ ግብፅ ለሚወርዱ፥ በፈረሶችና በሰረገሎችም ለሚታመኑ ወዮላቸው! ፈረሰኞቹ ብዙዎች ናቸውና፤ በእስራኤልም ቅዱስ አልታመኑምና፤ እግዚአብሔርንም አልፈለጉምና።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 31:1
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 31:2
እርሱ ግን ጠቢብ ነው፤ ክፉንም ነገር በላያቸው ያመጣል፤ ቃሉንም አይመልስም፤ በክፉዎችም ሰዎች ቤት ላይ በከንቱ ተስፋቸውም ላይ ይነሣል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 31:2
Home
Bible
Plans
Videos