1
ትንቢተ ኢሳይያስ 37:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“አቤቱ፥ በኪሩቤል ላይ የምትቀመጥ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ አንተ ብቻህን የምድር መንግሥታት ሁሉ አምላክ ነህ፤ ሰማይንና ምድርን ፈጥረሃል።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 37:16
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 37:20
እንግዲህ አምላካችን አቤቱ፥ የምድር ነገሥታት ሁሉ አንተ ብቻ እግዚአብሔር እንደ ሆንህ ያውቁ ዘንድ ከእጁ አድነን።”
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 37:20
Home
Bible
Plans
Videos