1
ትንቢተ ኢሳይያስ 38:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“ሂድ፤ ሕዝቅያስን እንዲህ በለው፦ የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጸሎትህን ሰምቻለሁ፤ እንባህንም አይቻለሁ፤ እነሆ፥ በዕድሜህ ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት እጨምራለሁ፤
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 38:5
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 38:3
“አቤቱ፥ በፊትህ በእውነትና በቅን ልብ እንደ ሄድሁ፥ በፊትህም ደስ የሚያሰኝህን እንዳደረግሁ አስብ።” ሕዝቅያስም እጅግ ታላቅ ልቅሶን አለቀሰ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 38:3
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 38:17
ሰውነቴንም እንዳትጠፋ ይቅር አልሃት፤ ኀጢአቴንም ሁሉ ወደ ኋላዬ ጣልህ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 38:17
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 38:1
በዚያም ወራት ሕዝቅያስ ለሞት እስኪደርስ ታመመ። ነቢዩም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ እርሱ መጥቶ፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል” አለው።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 38:1
Home
Bible
Plans
Videos