1
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 2:11
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ይህንም ነገር ሰምተን በልባችን ደነገጥን፤ አምላካችሁም እግዚአብሔር በላይ በሰማይ፥ በታችም በምድር እርሱ አምላክ ነውና ከእናንተ የተነሣ ከእኛ የአንዱም እንኳን ነፍስ አልቀረም።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 2:11
2
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 2:10
ከግብፅ ምድር በወጣችሁ ጊዜ እግዚአብሔር የኤርትራን ባሕር በፊታችሁ እንዳደረቀ፥ በዮርዳኖስም ማዶ በነበሩት፥ እናንተም ፈጽማችሁ ባጠፋችኋቸው በሁለቱ በአሞራውያን ነገሥታት፥ በሴዎንና በዐግ ያደረጋችሁትን ሰምተናል።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 2:10
3
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 2:8-9
እነዚህም ሳይተኙ ሴቲቱ ወደ እነርሱ ወደ ሰገነቱ ወጣች። ሰዎቹንም እንዲህ አለቻቸው፥ “እግዚአብሔር ምድሪቱን አሳልፎ እንደ ሰጣችሁ ዐወቅሁ፤ እግዚአብሔር እናንተን መፍራትን በላያችን አምጥትዋልና፥ በምድሪቱም የሚኖሩት ሁሉ ከፊታችሁ የተነሣ ቀልጠዋልና።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 2:8-9
Home
Bible
Plans
Videos