1
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 3:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ኢያሱም ሕዝቡን፥ “ነገ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ድንቅ ነገር ያደርጋልና ራሳችሁን አንጹ” አለ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 3:5
2
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 3:7
እግዚአብሔርም ኢያሱን፥ “ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር መሆኔን ያውቁ ዘንድ በዚህ ቀን በእስራኤል ልጆች ሁሉ ፊት ከፍ ከፍ አደርግህ ዘንድ እጀምራለሁ።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 3:7
Home
Bible
Plans
Videos