1
መጽሐፈ ምሳሌ 24:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በዕውቀትም ይጸናል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 24:3
2
መጽሐፈ ምሳሌ 24:17
ጠላትህ ቢወድቅ ደስ አይበልህ፥ በመሰናከሉም አትታበይ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 24:17
3
መጽሐፈ ምሳሌ 24:33-34
እንዳይዘልፍህ፥ ሐሰተኛም እንዳትሆን በቃሉ አንዳች አትጨምር። ሁለትን ነገር ከአንተ እለምናለሁ፥ ሳልሞትም የሰጠኸኝን ጸጋህን አትከልክለኝ፤
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 24:33-34
Home
Bible
Plans
Videos